
Back to EEEC Atlanta
Movie
Yahweh-Nissi Choir @EEEC-ATLANTA እወድስሃለሁ በዜማ (Ewodisihalewu bezema) original by Endale Woldegiorgis
Sunday service 01/04/2026 at Ebenezer Ethiopian Evangelical Church Atlanta (እወድስሃለሁ በዜማ እወድስሃለሁ በቅኔ) (2X) (የምስጋናዬ የአምልኮዬ መአዛ ይክበብህ እንዲህ ነህ ብዬ በቃሌ አልገልፅህ አምላኬ ልዩ ነህ) (2X) አንተን ለማምለክ በመታደሌ የደስታዬ እንባ ካይኖቼ ይፈሳል አጥንት ጅማቴም ቅዱስ እያሉ ልሳኔ ለአንተ ያቀነቅናል እንደ ዘመርኩኝ እንደተቀኘሁ እስከሰጠኸኝ እድሜ ኖራለሁ ከእኔ እስኪወሰድ ይህ እስትንፋሴ ሳቀርብ ኖራለሁ ለስምህ ቅኔ ውዳሴ (ኦ ምንኛ መታደል ነው) (2X) (እግዚአብሔር አምላክ ለሆንከው ሰው) (2X) (ኢየሱሴ ጌታ ለሆንከው ሰው) (2X) ለስምህ ክብር እዘምራለሁ ታላቅ ነህ ልልህ አፌን ከፍታለሁ እስከምመጣ መንግስተ ሰማይ እጅ አጣምሬ ቁጭ ብዬ አላይ እዚሁ ማምልክ እጀምራለሁ ልዑል ሆይ አንተን ቅ