
Back to EEEC Atlanta
Movie
Lewi & Yahweh-Nissi Choir @EEEC-ATLANTA ትልቁ ጌታዬ original by Nazret Amanuel choir
New Year's Night 12/31/2025 at Ebenezer Ethiopian Evangelical Church Atlanta (ትልቁ ጌታዬ ኤሄሄ ትልቁ አምላኬ ኤሄሄ ትልቁ ጌታዬ ኤሄሄ (ማን እንዳንተ ለእኔ እንስከዛሬ) (4X)) (2X) እንተን እንዳላስተያይ ከሌላ ነውር ሆነብኝ (4X) ከማንስ ጋር ላወዳድርህ እህህ ከማንስ ጋር ላመሳስልህ እህህ (2X) እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እህህ ከአእምሮዪ በላይ ነህ እህህ (2X) ከማንስ ጋር ላወዳድርህ እህህ ከማንስ ጋር ላመሳስልህ እህህ (2X) እንተን እንዳላስተያይ ከሌላ ነውር ሆነብኝ (4X) ዓይኖቼን ማሳርፍበት ከአንተ ሌላ የለኝም ከልቡ የሚራራልኝ እንዳንተ አላገኝም (2X) አይነጻጸር የአንተ የፍቅር ቃል አይወዳደር የመውደድህ ጉዳይ ለእኔ ልዩ ነህ አባት ነህ ለእኔ ለእኔ ልዩ ነህ ፍቅር ልበልህ (2X) (ሰው መውድዱን ሲገልጽ