Demo expired
This demo we built for EEEC Atlanta has expired — claim it now to bring it back online.
Claim this site →What is this?
Yahweh-Nissi Choir @EEEC-ATLANTA የእኔ ጌታ እወድሃለሁ Yenie Gieta Ewedihalehu original by Dagmawi Tilahun‎
Back to EEEC Atlanta
Movie

Yahweh-Nissi Choir @EEEC-ATLANTA የእኔ ጌታ እወድሃለሁ Yenie Gieta Ewedihalehu original by Dagmawi Tilahun‎

Sunday service 01/04/2026 at Ebenezer Ethiopian Evangelical Church Atlanta (እንዴት ልርሳህ እንዴት ችዬ ፍቅርህ ብዙ ነው ጌታዬ) (2x) (የእኔ ጌታ እወድሃለሁ በአንተ ብርታት ሰው ሆኛለሁ በ(ለ)ከበረው ሠረገላ ያስቀመጠኝ (ያሰበኝም) የለ(ም) ከአንተ ሌላ) (2x) (መማለጃ አትፈልግ እጅ መንሻ ለምህረትህ የለ መጨረሻ እንዲያው ወደኸኝ ነው ወግ ያየሁት በከፍታ ስፍራ የወጣሁት) (2x) የእኔ ጌታ እወድሃለሁ በአንተ ብርታት ሰው ሆኛለሁ በከበረው ሠረገላ ያስቀመጠኝ የለም ከአንተ ሌላ (ምክንያት ሰበብ ፈላልጌ ልሰዋለት ለአምላኬ) (2x) (የእኔ ጌታ እወድሃለሁ በአንተ ብርታት ሰው ሆኛለሁ በ(ለ)ከበረው ሠረገላ ያስቀመጠኝ (ያሰበኝም) የለ(ም) ከአንተ ሌላ) (2x) (ከመኳንንት ጋራ አስቀመጥከኝ የክብርን ዙፋን አወረስከኝ ምንም የ

Watch now
⚡ Powered by heardso— start your own →