Demo expired
This demo we built for EEEC Atlanta has expired — claim it now to bring it back online.
Claim this site →What is this?
Lewi & Yahweh-Nissi Choir  @EEEC-ATLANTA "Yeleb Yeleben" Original song by Awtaru Kebede
Back to EEEC Atlanta
Movie

Lewi & Yahweh-Nissi Choir @EEEC-ATLANTA "Yeleb Yeleben" Original song by Awtaru Kebede

New Years Night 12/31/2025 at Ebenezer Ethiopian Evangelical Church Atlanta የልብ ልቤን ላውጣው እስቲ ልናገር ጌታ ያደረገልኝ አለኝ ብዙ የሚነገር እርሱ ያደረገልኝ አለኝ ስሙኝ የሚነገር (2x) የእኔ ወዳጅ ነህ የእኔ የራሴ መተኪያ የሌለህ ኢየሱሴ ከስንቱ ቦታ ስንቱን አሻግረህ ሊዚህ ያደረስከኝ አንተ እኮ ነህ (2x) ፀሐዩ ሲጠልቅ ጨለማው ሲመጣ ንጉሥ ንጉሥን ሽሮ አንዱ በአንዱ ፈንታ ለሁሉም ጊዜ አለው ጉልበቱ ሊፈታ የማትለዋወጥ የማትቀያየር አንተ ብቻ ጌታ(2x) አለኸኝ የምለው የእኔው ነህ የምለዉ አንተኑ አንተኑ ነዉ አንተኑ አንተኑ ነዉ (2x) የልብ ልቤን ላውጣው እስቲ ልናገር ጌታ ያደረገልኝ አለኝ ብዙ የሚነገር እርሱ ያደረገልኝ አለኝ ስሙኝ የሚነገር (2x) የእኔ ወዳጅ ነህ የእኔ የራሴ መተኪያ የሌለህ ኢየሱሴ ከስንቱ ቦታ

Watch now
⚡ Powered by heardso— start your own →